የደብራችን አባላት ጠቅላላ ጉባኤ እሁድ ሜይ 11, 2025 ከቅዳሴ አገልግሎት በሁዋላ የሚደረግ መሆኑን በማክበር እንገልፃለን:: በዚሁም እለት የቤተክርስቲያናችን አባላት በሙሉ በስብስባው ላይ እንድትገኙ በታላቅ ትህትና ጥሪያችንን እያቀረብን ፣ በስብስባውም ላይ ለመሳተፍ የአባልነት ወርሀዊ ክፍያችንን ሙሉ ለሙሉ መክፈል እንደሚጠበቅብንም በማክበር እናሳስባለን::
ወስብሐት ለእግዚአብሔር
Your attendance at the next general assembly is kindly requested on Sunday May 11, 2025, immediately following the Sunday church service. To attend the general assembly, church members must be up to date with their monthly membership dues. We look forward to your active participation as we come together in faith and unity.
Blessings.

በሚኒሶታ የደብረሰላም መድኃኔዓለም የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስትያን የስበካ ጉባኤ
አድራሻችን: 4401 Minnehaha Avenue S., Minneapolis, MN 55406
ስልክ: (612) 721-1222
ኢሜይል: dsmachurch@gmail.com
ዌብሳይት: https://www.debreselam.net