በሚኒሶታ ደብረሰላም መድኃኔዓለም የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስትያን የዘንድሮዉን ዓመት የቅዱስ ገብርኤል የዋዜማ አገልግሎት ቅዳሜ ታኅሳስ 19, 2017 ከቀኑ 4:00 ፒ.ኤም. ጀምሮ (Saturday Dec 28, 2024 from 4:00 pm) ፣ ቀጥሎም እሁድ ታኅሳስ 20, 2017 ከ2:00 ኤ.ኤም. ጀምሮ (Sunday Dec 29, 2024 from 2:00 am) በማህሌት ፣ የቅዱስ ገብርኤል በዓለ ንግስ በደመቀ ሁኔታ ታከብራለች:: በእለቱም ከቤተሰብ፣ ከዘመድ እና ከወዳጅ ጋር በመምጣት የበረከቱ ተሳታፊ ይሆኑ ዘንድ ቤተክርስቲያናችን ጥሪዋን ታቀርባለች::
መቼ? / When?
የዋዜማ አገልግሎት፣ ቅዳሜ ታኅሳስ 19, 2017 ከቀኑ 4:00 ፒ.ኤም. ጀምሮ (Saturday Dec 28, 2024 from 4:00 pm)
በዓለ ንግስ ፣ እሁድ ታኅሳስ 20, 2017 ከ2:00 ኤ.ኤም. ጀምሮ (Sunday Dec 29, 2024 from 2:00 am) በማህሌት
አድራሻችን: 4401 Minnehaha Avenue S., Minneapolis, MN 55406
ስልክ: (612) 721-1222
ኢሜይል: dsmachurch@gmail.com
ዌብሳይት: https://www.debreselam.net