የሚኒሶታ ደብረ ሰላም መድኃኔዓለም የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን አባላት እና ቤተሰቦቻቸው ቅዳሜ ሰኔ 8, 2016 (June 15th 2024) በሴንትፖል ከተማ በሚገኘው ፌለን መናፈሻ ውስጥ (1600 Phalen dr, St. Paul, MN 55106) ለ10ኛ ጊዜ የተዘጋጀውን የ5,000 ሜትር ርቀት ሩጫና እርምጃ መርኃ ግብር በደመቀ መልኩ ተሳትፈው መርኃ ግብሩ በሰላም ተጠናቋል::
የእለቱ ፕሮግራም ተሳታፊዎች በከፊል

የእርምጃ እና የሩጫ ውድድሩ በፆታ እና በእድሜ ክልል ተመድበው ውድድሩ ሲጀመር
የእለቱ አሸናፊዎች በፆታ እና በእድሜ ክልል ምድባቸው
አሳምነው ሳህሌ
አለክሳንደር ካሳ
ሁንላቸው ስብጋዜ
ያብስራ ጸሀዬ
ራሄል ደበበ
ዲያቆን ናትናኤል አሰፋ
ቅዱስ ሙሉጌታ
ዲያቆን ኔተን ዮሀንስ
እያኤል ከፍያለው
ኖዌል ብርሀኑ
ውዳሴ አዲስ
ትእግስት ነብሮ
ትእግስት ግዛው
ወይንሸት በቀለ
ምፍታ ፉጂጎ
አሸናፊ ቡልቶ
አጥናፉ ወልደማሪያም
የሴቶች ህፃናት እድሜ ክልል አሸናፊዎች
የወንዶች ህፃናት እድሜ ክልል አሸናፊዎች

አድራሻችን: 4401 Minnehaha Avenue S., Minneapolis, MN 55406, U.S.A.
ስልክ: +1(612) 721-1222
ኢሜይል: dsmachurch@gmail.com
ዌብሳይት: https://www.debreselam.net
ፌስቡክ: https://www.facebook.com/Debreselameotc/