በሚኒሶታ ደብረሰላም መድኃኔዓለም የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስትያን እንኳን ለየካቲት ኪዳነምሕረት በዓለ ንግስ በስላም አደረሳችሁ እያለች፣ የፊታችን ቅዳሜ የካቲት 16, 2016 ከቀኑ 4:00ፒ.ኤም. ጀምሮ (Saturday Feb. 24, 2024 from 4:00 pm) በዋዜማ፣ ቀጥሎም እሁድ የካቲት 17, 2016 ከ2:00 ኤ.ኤም. ጀምሮ (Sunday Feb. 25, 2024 from 2:00 am) በማህሌት የየካቲት ኪዳነምሕረትን በዓለ ንግስ በደመቀ ሁኔታ ታከብራለች:: በእለቱም ከቤተሰብ፣ ከዘመድ እና ከወዳጅ ጋር በመምጣት የበረከቱ ተሳታፊ ይሆኑ ዘንድ ቤተክርስቲያናችን ጥሪዋን ታቀርባለች::
መቼ? / When?
የዋዜማ አገልግሎት፣ ቅዳሜ የካቲት 16, 2016 ከ4:00 ፒ.ኤም. ጀምሮ (Saturday Feb. 24, 2024 from 4:00 pm)
በዓለ ንግስ ፣ እሁድ የካቲት 17, 2016 ከ2:00 ኤ.ኤም. ጀምሮ (Sunday Feb. 25, 2024 from 2:00 am)


ፎቶግራፉ የሚያሳየዉ በሚኒሶታ የደብረሰላም መድኃኔዓለም የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስትያን የቤዛ ኩሉ የሰንበት ት/ቤት ታዳጊና ወጣቶች በዚህ አመት የጥምቀት በአል አከባበር መርኃግብር ላይ ነዉ::
አድራሻችን: 4401 Minnehaha Avenue S., Minneapolis, MN 55406
ስልክ: (612) 721-1222
ኢሜይል: dsmachurch@gmail.com
ዌብሳይት: https://www.debreselam.net