የ2016 ዓ.ም. የ5,000 ሜትር ርቀት እርምጃ እና ሩጫ መርኅ ግብር በምስል

የሚኒሶታ ደብረ ሰላም መድኃኔዓለም የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን አባላት እና ቤተሰቦቻቸው ቅዳሜ ሰኔ 8, 2016 (June 15th 2024)  በሴንትፖል ከተማ በሚገኘው ፌለን መናፈሻ ውስጥ (1600 Phalen dr, St. Paul, MN 55106)  ለ10ኛ ጊዜ የተዘጋጀውን የ5,000 ሜትር ርቀት ሩጫና እርምጃ መርኃ ግብር በደመቀ መልኩ ተሳትፈው መርኃ ግብሩ በሰላም ተጠናቋል::

የእለቱ ፕሮግራም ተሳታፊዎች በከፊል

የእርምጃ እና የሩጫ ውድድሩ በፆታ እና በእድሜ ክልል ተመድበው ውድድሩ ሲጀመር

የእለቱ አሸናፊዎች በፆታ እና በእድሜ ክልል ምድባቸው

አድራሻችን: 4401 Minnehaha Avenue S., Minneapolis, MN 55406, U.S.A.
ስልክ: +1(612) 721-1222
ኢሜይል: dsmachurch@gmail.com
ዌብሳይት: https://www.debreselam.net
ፌስቡክ: https://www.facebook.com/Debreselameotc/

የቤዛ ኩሉ ስንበት ት/ቤት የታዳጊና የወጣቶች የመዝናኛ እና የሽርሽር ጉዞ ለ20ኛ ጊዜ JULY 29, 2024 ተደረገ::

በደብራችን በደብረ ሰላም መድኃኔዓለም ቤተክርስትያን በየዓመቱ በአመት አንድ ጊዜ የሚደረገውን የታዳጊና የወጣቶች መዝናኛ መርኃ ግብርን ሙሉ ወጪ ዶክተር ሲራቅ ኃይሉ በመሸፈን ሰኞ JULY 29, 2024 ልጆቻችን ወደ ባንከር ቢች በመሄድ ተዝናንተዋል::

በዚህ አጋጣሚ ዶ/ር ሲራክን እግዚአብሔር አምላክ በረከቱን ይስጥልን እያልን በመልካም ሥራቸው ሁሌም ከጎናችን ስለሚሆኑ እናመሰግናቸዋለን።

አድራሻችን: 4401 Minnehaha Avenue S., Minneapolis, MN 55406, U.S.A.
ስልክ: +1(612) 721-1222
ኢሜይል: dsmachurch@gmail.com
ዌብሳይት: https://www.debreselam.net
ፌስቡክ: https://www.facebook.com/Debreselameotc/