የልደት በዓል ማስታወቂያ
Video Player
00:00
00:00
የገናን በዓል በደመቀ ሁኔታ እናከብራለን እርሶም የበረከቱ ተካፋይ ይሆኑ ዘንድ ይምጡ። የአዳር አገልግሎት ታኅሣሥ 28, 2007 ከ 5PM ጀምሮ (Christmas Eve Service – January 6, 2015 – Start @ 5PM) Continue reading Christmas/ገና
የልደት በዓል ማስታወቂያ
የገናን በዓል በደመቀ ሁኔታ እናከብራለን እርሶም የበረከቱ ተካፋይ ይሆኑ ዘንድ ይምጡ። የአዳር አገልግሎት ታኅሣሥ 28, 2007 ከ 5PM ጀምሮ (Christmas Eve Service – January 6, 2015 – Start @ 5PM) Continue reading Christmas/ገና
በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አኃዱ አምላክ፤ አሜን።
የሰው ልጅ የእግዚአብሔርን ትዕዛዝ ተላልፎ በሐጢያት ከወደቀ በኋላ እግዚአብሔር ወደ ቀደመ ክብሩና ቦታው ይመልሰው ዘንድ በንሰሐ ወደፈጣሪው ቀረበ። አዳም እና ሔዋን ከገነት ከወጡ በኋላ ለአርባ ቀናት ያህል ሱባዔ ገብተው ሳለ በ35 ኛው ቀን ከግማሽ ላይ ቀድሞ የእግዚአብሔርን ትዕዛዝ እንዲያፈርሱ ያደረጋቸው ሰይጣን ዳግመኛ ወደ ሔዋን ቀርቦ ሔዋን ሆይ ጸሎታችሁ ተሰማ አዳምን ይዘሽ ወደዚህ ነይ አላት። Continue reading ልደተ ክርስቶስ